የአይስላንዱ እሳተ ጎመራ ያደረሰዉ ክስረት | ዓለም | DW | 19.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአይስላንዱ እሳተ ጎመራ ያደረሰዉ ክስረት

አይስላንድእሳተ ጎመራ ሰበብ በአለም ዙርያ በበርካታ የአዉሮፕላን ጉዞ ተሰርዞአል። በዚህም በየቀኑ የሚጠፋዉ ብር ወደ 150 ሚሊዮን ይሮ እንደሆነ ተገምቶአል።

default

አሳ፣ ስጋ፣ አበባ፣ ሻይ፣ ቅመማ ቅመም፣ ፍራፍሪ የሚልኩ የአፍሪቃ አገራትም የአይስላንዱ እሳተ ጎመራ ክስረት ላይ ጥሎአቸዋል። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሃይለሚካኤል በፍራንክፈርት የኢትዮጽያ አየር መንገድ ቢሮ ተጠሪን አነጋግሮ ዘገባ ይዞአል።

ይልማ ሃይለሚካኤል፣ አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ