የአየር ጸባይ ለውጥ ተጽዕኖ በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአየር ጸባይ ለውጥ ተጽዕኖ በኢትዮጵያ

የአየር መዛባት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚቀጥሉት አሰርተ ዓመታት ለእርሻ የሚያስፈልገውን የውሀ እጥረት እንደሚያጋስከትል ተገለጸ።

ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ

ይህንን ያስታወቀው በአዲስ አበባ በዚሁ ጉዳይ ዙርያ ተመሳሳይ አጋር ድርጅቶች ጋር ዓውደ ጥናት ያካሄደው ዓለም አቀፍ የግብርና ጥናት ማዕከል በምህጻሩ ኢፍፕሪ ነው። ይህንኑ ችግር ከወዲሁ ለመቋቋም የሚቻልበት ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ለማጉላት ማዕከሉ በግብርና ሚንስቴር በመልካሳ የምርምር እና ሰርቶ ማሳያ ጣቢያ ውስጥ የመስክ ጉብኝት አዘጋጅቶ ነበር። ጌታቸው ተድላ