የአየር ጠባይ ለዉጥና ስደት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 24.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የአየር ጠባይ ለዉጥና ስደት

በዓለም በሚሊዮኖች የሚቆጠር ህዝብ ይሰደዳል ይፈናቀላል። በጦርነት እና በአመጽ ምክንያት፣ ወይም በፖለቲካ ተጽዕኖ ለዚህ የሚዳረጉ አሉ። በተመሳሳይም የአየር ንብረት ለዉጥ የሚያስከትለዉ ረሃብና የተፈጥሮ አደጋዎችም ለመፈናቀልና ስደት የሚያደርሳቸዉ ወገኖች ቁጥራቸዉ እየተበራከተ ነዉ።

Audios and videos on the topic