የአየር ንብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 20.09.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአየር ንብረት ጉባኤ በአዲስ አበባ

ጉባኤው የኢትዮጵያ የሜትዮሮሎጂ ትንበያ የሚገኝበትን ደረጃ እንደሚገመግምና ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ ለተጠቃሚው ማድረስ በሚቻልባቸው ስልቶች ላይ ይመክራል ።

የአፍሪቃ የአየር ንብረት ፖሊስ ማዕክል በእንግሊዘኛው ምህፃር ACPC ከኢትዮጵያ የውሃ ሃብት ሚኒስቴር ፣ ከአየር ትንበያ ባለሥልጣንና ከአፍሪቃ ህብረት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው በአየር ንብረት ላይ ያተኮረ ጉባኤ አዲስ አበባ ውስጥ ጀምረዋል ። ጉባኤው የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ትንበያ የሚገኝበትን ደረጃ እንደሚገመግምና ከአየር ንብረት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ ለተጠቃሚው ማድረስ በሚቻልባቸው ስልቶች ላይ እንደሚመክርም የአዲስ አበባው ወኪላችን የጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘገባ ያስረዳል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic