የአየር ንብረት ለውጥ፤(«ኤል ኒኞ» ና «ላ ኒኛ» | ጤና እና አካባቢ | DW | 30.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአየር ንብረት ለውጥ፤(«ኤል ኒኞ» ና «ላ ኒኛ»

በምስራቅ አፍሪቃ የተከሰተዉ ድርቅ እስካሁን ቢያንስ 30 ሺህ ለሚገመቱ ህፃናት ህልፈተ ህይወት ምክንያት ሆኗል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩትን ደግሞ ለረሃብ ዳርጓል።

default

በ ኤል ኒኞ ምርምር ፤እግረ-መንገድ ውቅያኖስ ውስጥ ፎቶግራፍ የተነሱ ዐራዊትና እንስሳት፣

እንዲህ ያለዉ የአየር ጠባይ ሁኔታም ሆነ በዓለማችን በየጊዜዉ የሚያጋጥሙ የተፈጥሮ አደጋዎች ማለት ድርቅና የዝናብ ዕጥረት አለያም በጎርፍ መጥለቅለቅና ማዕበል መንስኤያቸዉ የአየር ንብረት ለዉጥ መሆኑን ባለሙያዎች ያስረዳሉ። የአየር ንብረት ለዉጥ እና የአየር ጠባይ መለዋወጥስ በባለሙያ እንዴት ይተነተናሉ ሳምንታዊዉ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ምላሹን ይዟል። ለዝግጅቱ ሸዋዬ ለገሠ--

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ