የአየር ንብረት ለውጥና ረሃብ | ዓለም | DW | 31.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአየር ንብረት ለውጥና ረሃብ

የዓለማችን ህዝብ ቁጥር አድጓል ፤ የረሃብተኛውም ቁጥር እንዲሁ ።

default

የአየር ንብረት መዛባት ያስከተለው ድርቅና የአየር ፀባይ ለውጥ በቀጥታ የምግብ ችግርን አባባሶሏል ። በተዘዋዋሪ መንገድ ደግሞ ይህን ችግር ለማስቆም አጠያያቂ ሙከራ እየተደረገ ነው ። የዶቼቬለው Jens Thurau ስለዚሁ ያጠናቀረውን ዘገባ ሂሩት መለሰ ታቀርበዋለች ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic