የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 12.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የአየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ

የሙቀት አማቂና በካይ ጋዞች ልቀትን ለመቀነስ ያለመዉ የኪዮቶ ዉል ስምምነት የያዝነዉ የአዉሮጳዉያን ዓመት 2012 ሲያልቅ ያከትማል። የዓለም የሙቀት መጠንን ለመግታት ያስችላል በሚል የሚታሰበዉን መሰል ዉል ለማፅደቅ ግን ዘንድሮም ዶሀ ቀጠር ላይ የተሰባሰቡት የ200 ሀገር መንግስታት የሠመረላቸዉ አይመስልም።

Audios and videos on the topic