የአየር ንብረት ለዉጥና አፍሪቃ | አፍሪቃ | DW | 18.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአየር ንብረት ለዉጥና አፍሪቃ

ጉባኤተኞቹ እንዳሉት ችግሮቹን ለማስወገድ ተመራማሪዎችና መንግሥታት መዉሰድ የሚገባቸዉ እርምጃዎችም ተጠቁመዋል። የአየር ንብረት ለዉጥ ሥለሚያደርሰዉ ጉዳትና መፍትሔዉ የሚመክር ዓለም አቀፉ ጉባኤ አፍሪቃ ዉስጥ ሲደረግ ያሁኑ የመጀመሪያዉ ነዉ።

South African President Jacob Zuma speaks during the opening ceremony of the climate conference in the city of Durban, South Africa, Monday, Nov. 28, 2011. International negotiations have opened under the U.N. climate treaty to seek ways to curb ever-rising emissions of climate-changing pollution. South African President Jacob Zuma is to address delegates from more than 190 countries who will try to resolve differences between rich and poor countries on responsibilities for emissions cuts.(Foto:Schalk van Zuydam/AP/dapd)

የአየር ንብረት መዛባት አፍሪቃ ዉስጥ የሚያደርሰዉን ጉዳት መቀነስ ሥለሚቻልበት ሥልት የተነጋገረ ዓለም አቀፉ ጉባኤ አሩሻ-ታንዛኒያ ዉስጥ ተደርጓል።ካለፈዉ ሰኞ ጀምሮ ለአራት ቀናት የተነጋገረዉ ጉባኤ የአየር ንብረት መዛባት አፍሪቃ ዉስጥ በጤና፥ በምግብ አቅርቦት፥ በመሠረተ ልማት ግንባታ ላይ ያደረሰና ሊያደርስ የሚችለዉ ጉዳት ተመክሮበታል።ጉባኤተኞቹ እንዳሉት ችግሮቹን ለማስወገድ ተመራማሪዎችና መንግሥታት መዉሰድ የሚገባቸዉ እርምጃዎችም ተጠቁመዋል። የአየር ንብረት ለዉጥ ሥለሚያደርሰዉ ጉዳትና መፍትሔዉ የሚመክር ዓለም አቀፉ ጉባኤ አፍሪቃ ዉስጥ ሲደረግ ያሁኑ የመጀመሪያዉ ነዉ።የለንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነሕ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ድልነሳ ጌታነሕ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች