የአየር ንብረትና የኃይል ማመንጫ ጉባኤዎች | አፍሪቃ | DW | 24.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የአየር ንብረትና የኃይል ማመንጫ ጉባኤዎች

በሚቀጥለው ወር ፖላንድ ውስጥ በሚደረገው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ የአፍሪቃን አቋም ለማንፀባረቅ ይረዳል የተባለለት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አዲስ አበባ ውስጥ በአፍሪቃ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ስብሰባ ተካሂዷል።

በምስራቅ አፍሪቃ የስምጥ ሸለቆ አካባቢ በሚገኙ ሃገራት የሚገኘውን የውሃ፣ የንፋስ እና የእንፋሎት ኃይልን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስቃኝ ጉባኤ በእዚሁ ሣምንት ውስጥ ተከናውኗል። በሁለቱም ጉባኤዎች የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተሳትፏል። ጉባኤውን ተከታትሎ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic