የአየር ብክለት በአዉሮጳ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 24.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የአየር ብክለት በአዉሮጳ

የአየር ብክለት በአዉሮጳ ለበርካቶች ሕይወት መቀጠፍ ምክንያት መሆኑ እየተነገረ ነዉ። ዘገባዎ እንዳመለከቱት ከሶስት ዓመታት በፊት በአዉሮጳ ጎዳናዎች ላይ በደረሱ አደጋዎች ከሞተዉ ሰዉ ይልቅ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ሕይወቱን ያሳጣዉ በአየር ብክለት የመጣ የጤና ጠንቅ ነዉ።

Audios and videos on the topic