የአየርን ንብረት ለዉጥና የገንዘብ ጥያቄ | ጤና እና አካባቢ | DW | 08.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአየርን ንብረት ለዉጥና የገንዘብ ጥያቄ

በአየር ንብረት ለዉጥ ተጠቂ የሆኑ አገሮች ችግሩን ተላምደዉ ለመኖር የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደረግላቸዉ ቃል ከተገባ ዓመታት ተቆጥረዋል።

default

ለዚሁ ተግባር የሚዉል ከጎርጎሮሳዉያኑ 2020ዓ,ም ጀምሮ በየዓመቱ ወደአንድ መቶ ቢሊዮን ዶላር እንዲሰጥ፤ እስከ 2013ዓ,ም ድረስ ደግሞ ለመነሻ 30 ቢሊዮን ዶላር እንዲሰጥ ተወስኗል። ተግባራዊ አለመሆኑ ግን የአፍሪቃ ሀገሮች ደርበኑ ጉባኤ ላይ ዳግም ጉዳዩን እንዲያነሱና እንዲጠይቁ ግድ ብሏል። የዶይቼ ቬለዉ ዮሃንስ ቤክ ከደርበን የላከዉን ሸዋዬ ለገሠ አሰባስባ ታቀርበዋለች።

ዮሐንስ ቤክ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic