የአዕምሮ መታወክና ህክምናዉ | ጤና እና አካባቢ | DW | 02.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአዕምሮ መታወክና ህክምናዉ

በአዉሮጳዉያኑ 2002ዓ,ም የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ እንዳደረገዉ በዓለማችን ከ154 ሚሊዮን ሰዎች የህክምናዉ ባለሙያዎች ድብርት በሚሉት የአዕምሮ ጤና ችግር ይሰቃያሉ።

default

የሰዉ ልጅ የአዕምሮ ቅርፅ

በዘርፉ ምርምር ያካሄዱ ጠቢባን እንደሚሉት ደግሞ በተለይ ከኑሮጫናና ከሰብዓዊ መብቶች ይዞታ ጋ በተገናኘ በአዕምሮ ጤና እክል የሚሰቃዩ ወገኖች በድሃ አገራት ቁጥራቸዉ እየጨመረ በመሄድ ላይ ነዉ። በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ሃኪም ቤት ተኝተዉ መታከም የገባቸዉ የአዕምሮ ጤና እክል የገጠማቸዉ ወገኖች ቁጥር በትንሹ ወደስምንት መቶ ሺ ገደማ ይሆናል።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ