የአውሮፓ ፓርላማ ሽልማትና ልዩ ትኩረት የተሰጠው የጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 26.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአውሮፓ ፓርላማ ሽልማትና ልዩ ትኩረት የተሰጠው የጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ፣

የአውሮፓ ፓርላማ ሽልማትና ልዩ ትኩረት የተሰጠው የጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ ጉዳይ፣ ለሰብአዊ መብቶች ና ለህግ የበላይነት ለሚሠራ ድርጅት መወሰኑ ከእሽትስቡርኽ ተገልጿል።

default

(ነገ 45 ዓመት የሚሞላው)በትውልድ ኤርትራዊ፣ በዜግነት እስዊድናዊ የሆነው ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ፣ ከእሥራት እንዲፈታ፣ ዓለም አቀፍ ጥሪ እንደተስተጋባ ነው፣

ኦሌግ ኤርሎቭ ሰርጌይ ኮራሌቭና ሎድሚላ አሌክሴየቫ በድርጅቱና በሩሲያ በሚገኙ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ግለሰቦች ስም የሽልማቱ አሸናፊዎች መሆናቸው ተነግሯል። በዚሁ የተሸላሚዎች ምርጫ ላይ ስሙ ገንኖ የተነሣው ጋዜጠኛ ዳዊት ይስሐቅ መሆኑ አልታበለም ። እ ጎ አ ከ 2004 ዓ ም አንስቶ ለዚህ በትውልድ ኤርትራዊ በዜግነት እስዊድናዊ ለሆነው ጋዜጠኛ ጠንክሮ የሚሟገት ንቅናቄ መኖሩ የታወቀ ነው ። ከብራሰልስ ገበያው ንጉሤ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሯል።

ገበያው ንጉሤ/ ተክሌ የኋላ/አርያም ተክሌ