የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ ውጤት ያስከተለው ቅሬታ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 27.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ ውጤት ያስከተለው ቅሬታ

ባለፈው እሁድ በ 28 ቱ የአውሮፓው ሕብረት አባል ሃገራት የተካሄደው ምርጫ ውጤት ፣በአንዳንድ ሃገሮች፤ መራጩ ህዝብ ፣ በሥልጣን ላይ ያሉትን ፓርቲዎች ለማስጠንቀቅ የወሰደው እርምጃ ተደርጎ ሲወሰድ ፤ ከዚያ የባሰ መዘዝ ይኖረዋል

የሚል ሥጋት ያላቸውም አልታጡም። በጀርመን ፤ የአውሮፓውን ሕብረት በጥርጣሬ የሚመለከተው « ኤ ኤፍ ዲ» በአውሮፓ ፓርላማ ውስጥ ለመወከል የሚያስችል ውጤት ቢያገኝም፣ በፈረንሳይና በብሪታንያ የታየው ዓይነት ጀርመንን የሚያሳስብ ሁኔታ አይደለም የተፈጠረው። ፈረንሳይንና ብሪታንያን በመሳሰሉ አገሮች የታየው አዝማሚያ ፣ በሕብረቱ ላይ ምን ያስከትል ይሆን?

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic