የአውሮፓ የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫዎች እና እጣ ፈንታቸው | ኤኮኖሚ | DW | 27.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የአውሮፓ የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫዎች እና እጣ ፈንታቸው

በአሁኑ ጊዜም በአውሮጳ 128 የኒዩክልየር ማመንጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 10:25
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
10:25 ደቂቃ

የአውሮፓ የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫዎች

የዩክሬኑ የቸርኖቤል የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ፣አደጋ የደረሰበት 30ኛ ዓመት ትናንት ታስቧል ። ከቸርኖቤሉ ፍንዳታ በኋላ የኒዩክልየር ኃይል ማመንጫ ካላቸው ሃገራት አንዳንዶቹ ቀስ በቀስ ጣቢያዎቹን እየዘጉ ነው ። የተወሰኑት ደግሞ ከዚያን ወዲህ አዳዲስ የኃይል ማመንጫዎችን ከፍተዋል ። በአሁኑ ጊዜም በአውሮጳ 128 የኒዩክልየር ማመንጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ ። አንዳንዶቹ እድሳት የሚያስፈልጋቸው ሲሆን ወጪው ግን ከፍተኛ መሆኑ አሳስቧል ። ሥራቸውን ይቀጥሉ ቢባል ደግሞ ሊከተል የሚችለው አደጋ ያሰጋል ። የዛሬው ከኤኮኖሚው ዓለም ትኩረት ነው ። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል .

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic