የአውሮፓ የማህበራዊ ዋስትና ማሻሻያዎቸው | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 17.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓ የማህበራዊ ዋስትና ማሻሻያዎቸው

የአውሮፓ መንግስታት ፣ ከዓለም የገንዘብ ቀውስ ጋር ተያይዞ ያጋጠማቸውን የብድር ጫና ለማቃለል ልዩ ልዩ የቁጠባ ዕርምጃዎችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ ናቸው ።

default

በዚህ ስር ከሚካተቱት ውስጥ የአብዛኛዎቹ የአውሮፓ ሀገራት የማህበራዊ ዋስትና ማሻሻያዎች ይገኙበታል ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በአመዛኙ የጡረታ መውጫ ዕድሜን የማራዘም ዕቅድ ያላቸውን እነዚህን የተሀድሶ ዕርምጃዎች ይመለከታል ።

ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሀመድ