የአውሮፓ ኮሚሽን ሰብዓዊ ዕርዳታ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 18.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓ ኮሚሽን ሰብዓዊ ዕርዳታ

የአዉሮጻ ኮሚሽን በአፍሪቃ ቀንድ አገሮች በተለይም በኢትዮጽያ ሶማልያ ኬንያ እና ኡጋንዳ በድርቅ ምክንያት ለከፍተኛ ችግር ለተጋለጡ ሰዎች መርጃ የሚሆን 50 ሚሊዮን ይሮ የሚሰጥ መሆኑን ትናንት አስታዉቋል።

default

የአውሮፓ ኮሚሽን ቢሮ

የኮሚሽኑ የልማት እና የሰባዊ እርዳታ ኮሚሽን ትናንት በወጣዉ መግለጫ በዚህ አመት አብዛኛዉ የአፍሪቃ ቀንድ ክፍል ያገኘዉ የዝናብ መጠን ከዚህ ቀደም ያገኘዉ ከነበረዉ ከ 25 በመቶ የማይበልጥ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት 16ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ የአካባቢዉ ነዋሪዎች አስቸኻይ እርዳታ እንደሚያገኙ እና ይህ የአሁኑ እርዳታ የአዉሮጻዉ ህብረት ለችግሩ የሚሰጠዉ ሰባዊ ምላሽ እንደሆነ መግለጹ ተጠቁሞአል። ዝርዝሩን ከብራስልስ ገበያዉ ንጉሴ

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ