የአውሮፓ ኅብረት የባህር ኃይል ዘመቻ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 23.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓ ኅብረት የባህር ኃይል ዘመቻ

«ካርልስሩኸ» የተሰኘችው የጀርመን የጦር መርከብ፣ ከሶማልያ ጠረፍ ማዶ ከተሠማራው የአውሮፓው ኅብረት ፀረ-የባህር ላይ ውንብድና የጦር መረከቦች አጀብ ጋር ለመቀላቀል ዛሬ፣ ከጂቡቲ ወደ ምሥራቅ ተንቀሳቅሳለች።

default

ፍራንትዝ ዮሰፍ ዩንግ፣ በጂቡቲ ወደብ

«የዘመቻው ተቀዳሚ ዓላማ የባህር ላይ ወንበዴዎችን እያሳደዱ እርምጃ መውሰድ ሳይሆን ማሥፈራራት ነው። ይሁን እንጂ የባህር ላይ ወንበዴዎቹ አደብ አልገዛ ካሉ፣የከረረ እርምጃ በመውሰድ፣በቁጥጥር ሥር ያዋሏቸውን መርከቦች ማስለቀቅ፣ የወንበዴዎቹን ጀልባዎች ማስጠም፣ ተገቢ ይሆናል »

የጀርመን የመከላከያ ሚንስትር ፍራንትዝ ዮሰፍ ዩንግ፣