የአውሮፓ ህብረት የተገን ጠያቂዎች መርህና ተቃውሞው | አውሮጳ እና ጀርመን | DW | 19.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ እና ጀርመን

የአውሮፓ ህብረት የተገን ጠያቂዎች መርህና ተቃውሞው

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው ተገን ጠያቂዎችን ለመታደግ ፣ለማስተናገድና ለመቆጣጠር ያወጣው አዲስ እቅድ እያነጋገረ ነው ። እቅዱ በአንድ በኩል በበጎነቱ ሲወደስ በሌላ በኩል ደግሞ ተግባራዊነቱ አጠራጣሪ መሆኑ እየተሰማ ነው ።

Audios and videos on the topic