የአውሮፓ ህብረት የመሬዎች ጉባኤ እና ሊቢያ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 25.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓ ህብረት የመሬዎች ጉባኤ እና ሊቢያ

ብራሰልስ ቤልጅየም ትናንት የተጀመረው የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬም በወቅታዊ ዓለም ዓቀፍ እና ክፍለ ዓለማዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየቷዋል ።

default

መሪዎቹ በትናንቱ ጉባኤያቸው በህብረቱ አንገብጋቢ ችግሮችና በሊቢያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መክረው ውሳኔ አሳልፈዋል ። ዛሬ ደግሞ በጃፓኑ አደጋ መንስኤ የአቶም ኃይል ማመንጫዎቻቸውን ደህንነት አስተማማኝ በሚያደርጉበት መንገድ ላይ ተነጋግረዋል ። መሪዎች ትኩረት ሰጥተው ስለተወያዩባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ና ስላሳለፉዋቸው ውሳኔዎች የብራሰልሱን ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴን ሂሩት መለሰ በሰልክ አነጋግራዋለች ።

ገበያው ንጉሴ

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ