የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና ብሪታኒያ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና ብሪታኒያ

የአውሮፓ ሕብረት አባል ሃገራት ዩሮን ከውድቀት ለማዳን በቀረበው አዲስ እቅድ ላይ ባለፈው ሳምንት ተስማምተዋል ።

default

ካሜሩን

ይሁንና ብሪታኒያ እቅዱን ባለመቀበሏ አዲሱን ስምምነት በህብረቱ ውል ውስጥ ማካተት አልተቻለም ። በዚህ የተነሳም ስምምነቱን የተቀበሉት ሃገራት ለብቻቸው ሌላ አዲስ ውል ለማፅደቅ ተስማምተዋል ። የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን አዲሱን ውልና ብሪታኒያ ከውሉ ማፈንገጧ ያስከተላቸውን ሁኔታዎች ይመለከታል ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic