የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ | የሶማልያ ውዝግብ | DW | 17.10.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የሶማልያ ውዝግብ

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ

በአናት የመጣው የገንዘብ ቀውስ የጉባኤውን ቀልብ ይሳብ እንጂ ከወራት በፊት አስቀድሞ በተያዘው አጀንዳ የዓለም ሙቀት መጨመርን ለመከላከል ከዚህ ቀደም አባላት የተስማሙባቸውን ዝርዝር ነጥቦች ና የአየርላንድ ህዝብ በህዝበ ውሳኔ ውድቅ ያደረገው የተሻሻለው የሊዝበኑ ውል ላይ ለመወያየት ነበር

default

የህብረቱ ኮሚሽነር ጆሴ ማኑዌል ባሮሶ እና የወቅቱ የህብረቱ ፕሬዝዳንት ኒኮላ ሳርኮዞ

በሀገራቱ የምጣኔ ሀብት ዕድገት ላይ ተፅዕኖ በማድረግ ውስብስብ ችግሮችን የሚያስከትለው የገንዘብ ቀውስ ዳግም እንዳይከሰት የመከላከያ ዕርምጃው ነበር የጉባኤው ዋነኛ ትኩረት ።