የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ህዝብ ቁጥር ዕድገት የወደፊት አቅጣጫ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 03.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ህዝብ ቁጥር ዕድገት የወደፊት አቅጣጫ

በአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ የሚኖረው ህዝብ ቁጥር ከዚህ ዓመት አጋማሽ አንስቶ ግማሽ ቢሊዮን ደርሷል ። ይህ አሀዝ በ20 ዓመት ውስጥ በሀያ ስምንት ሚሊዮን ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል ።

default

የህብረቱ አጠቃላይ የህዝብ ቁጥር ዕድገት የወደፊት አቅጣጫ እንዲሁም አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖቹ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ