የአውሮፓው ኅብረት የመሪዎች ጉባዔና አዲሱ ስምምነት፣ | ዓለም | DW | 09.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የአውሮፓው ኅብረት የመሪዎች ጉባዔና አዲሱ ስምምነት፣

የአውሮፓው ኅብረት መሪዎች ትናንት ማታ ብራሰልስ የጀመሩትን እንደቀጠሉ ናቸው ፤ ብሪታንያና ሌሎች ጥቂት አገሮች ከማፈንገጣቸው በስተቀር ፤ የበጀት ቀውስን ለማስወገድ ሌሎቹ አዲስ መላ ሳያገኙ አልቀሩም።

default

የጀርመን መራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክልና የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኒኮላ ሳርኮዚ፣

የብራሰልሱን ዘጋቢአችንን ገበያው ንጉሤን ወደ እስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት ፤ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic