የአውሮፓው ኅብረት የሊዝበን የውል ሰነድና ጀርመን፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 12.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓው ኅብረት የሊዝበን የውል ሰነድና ጀርመን፣

በካርልስሩኸ ከተማ የሚገኘው የጀርመን ከፍተኛ ህገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ሊዝበን፣ ፖርቱጋል ፣ የተፈረመውን የአውሮፓውን ኅብረት የሚመለከተውን ውል በመቃወም ክስ ያቀረቡ ሰዎችን አቤቱታ ከሰኞ አንስቶ እስከ ትናንት ድረስ፣ ለ 3 ቀናት ማዳመጡ ተገለጠ።

default

የጀርመን ህገመንግሥታዊ ፍርድ ቤት በካርልስሩኸ፣

ክስ ያቀረቡት በጀርመን ፓርላማ የግራ ፈለግ ተከታዩ ፓርቲ፣ የህዝብ እንደራሴዎች ተጠሪዎችና ወግ አጥባቂው የህዝብ እንደራሴ Peter Gauweiler ናቸው።

የተቃውሞው ዋና ነጥብ፣ ውሉ፣ የዴሞክራሲ ጉድለት የሚታይበትና የብሔራዊ ፓርላማዎችን መብት የሚገፍ ነው፣ የሚል ነው።

T Y/SL

►◄