የአውሮፓው ኅብረት በኢራን ላይ የአገዳ ውሳኔ ማሳለፉ፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 27.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮፓው ኅብረት በኢራን ላይ የአገዳ ውሳኔ ማሳለፉ፣

የአውሮፓው ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች፣ ትናንት ባካሄዱት መደበኛ ስብሰባ በኢራን ላይ ጥብቅ እገዳ እንዲደረግ ውሳኔ አስተላልፈዋል።

default

ያሁኑ እገዳ፤ በአገሪቱ የኃይል፣ የባንክና የገንዘብ ተቋማት እንዲሁም የንግድና የመገናኛ መሣሪያዎች ላይ ያነጣጠረ ሲሆን፤ ይህም ፤ ኢራን በምታካሂደው የኑክልየር መርኀ-ግብር ሳቢያ እንደሆn ነው የተገለጠው። አሜሪካም እንዲሁ ከአንድ ወር ገደማ በፊት በተመሳሳይ ምክንያት ጥብቅ እገዳ ማስተዋወቋ የሚታወስ ሲሆን፣ ካናዳም ፣ አውሮፓውያን እንዳደረጉት ሁሉ፣ በአገሪቱ የባንክና የኃይል ዘርፎች ላይ ያነጣጠረ እገዳ፣ ያስተዋወቀች መሆኑ ታውቋል። -- ገበያው ንጉሤ--

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ