የአውሮጳ ወጣቶች ያለ ሥራና ተስፋ | የወጣቶች ዓለም | DW | 29.08.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የወጣቶች ዓለም

የአውሮጳ ወጣቶች ያለ ሥራና ተስፋ

ሰሞንን የወጣ አንድ ጥናት እንደሚያመላክተው አውሮፓ ውስጥ የወጣት ስራ አጡ ቁጥር ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃጸር በ30 000 ከፍ ብሎ 7,5 ሚሊዮን ደርሷል። የስራ አጡ ቁጥር ከፍ ያለበት ምክንያት እና በአውሮፓ ያለው የወጣቶች ስራ አጥነት የዕለቱ የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው።

Audios and videos on the topic