የአውሮጳ ኅብረት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ምክክር | ዓለም | DW | 19.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የአውሮጳ ኅብረት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ምክክር

የአውሮጳ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት በብራስልስ ምክክራቸውን ከመጀመራቸው በፊት በኒስ ፈረንሳይ ባለፈው ሳምንት አንድ ቱኒዝያዊ በጭነት መኪና የገደላቸውን እና ያቆሰላቸውን ሰለባዎች በኅሊና ፀሎት አሰቡ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:48

የብራስልስ ምክክር

የሚንስትሮቹ ምክክር ከኒስ ጥቃት ጎን፣ በቱርክ የከሸፈ መፈንቅለ መንግሥት፣ ከቻይና ጋር ስላለው የህብረቱ ግንኙነት፣ ስለሶማልያ መጻዒ ምርጫ በተሰኙት ጉዳዮች ላይ አትኩሮዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች