የአውሮጳ ኅብረት እና የጀርመን መንግሥት ድጋፍ በኢትዮጵያ | ዓለም | DW | 21.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

የአውሮጳ ኅብረት እና የጀርመን መንግሥት ድጋፍ በኢትዮጵያ

የአውሮጳ ኅብረት እና የጀርመን መንግሥት በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያደረጉት የድጋፍ እና የትብብር ውጤት አመርቂ ኾኖ በመገኘቱ ድጋፉ ለመጪዎቹ ሦስት ዓመታት የሚቀጥል መኾኑ ተገለጠ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:56

የአውሮጳ ኅብረትና የጀርመን ድጋፍ በኢትዮጵያ

የአውሮጳ ኅብረት እና የጀርመን መንግሥት በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያደረጉት የድጋፍ እና የትብብር ውጤት አመርቂ ኾኖ በመገኘቱ ድጋፉ ለመጪዎቹ ሦስት ዓመታት የሚቀጥል መኾኑ ተገለጠ። ባለፉት ሦስት ዓመታት ከ30 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ለዘርፉ ተመድቦ እንደነበርም ተገልጧል።  ርዳታውንም ከመንግሥት ጋር በመተባበር ተግባራዊ ሲያደርግ የቆየው የጀርመን አጋርነት ለዓለም አቀፍ ትብብር (GIZ) የተሰኘው የቴክኒክ ተራድኦ ድርጅት ድጋፉን እንደሚቀጥል ተናግሯል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ-ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባውን ከአዲስ አበባ ልኮልናል።  

ጌታቸው ተድላ ኃይለ-ጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ
እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic