የአውሮጳ ኅብረት እና የአፍሪቃ ግንኙነት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.12.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ኅብረት እና የአፍሪቃ ግንኙነት

በአውሮጳ ኅህብረት እና በአፍሪቃ መካከል ባለው ግንኙነት ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል ባሉዋቸው ጉዳዮች ላይ የኅብረቱ አባል ሃገራት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ሰሞኑን በሰፊው ተወያይተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:58
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
01:58 ደቂቃ

የአውሮጳ ህብረት እና አፍሪቃ

ከአፍሪቃ ጋር የሚደረግ ትብብር በአህጉሩ፣ ማለትም፣ ደቡብ ሱዳን እና ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፓብሊክን በመሳሰሉ ሃገራት የሚታዩ ግጭቶችን፣ የግጭቶቹን መንሥዔ በመረዳት  ለማስወገድ እና  ሰላም ለማውረድ የሚያገለግል መሆን እንደሚኖርበት አስታውቀዋል። ደቡብ ሱዳን ዉስጥ ለሰላም እንቅፋት በመሆን የጎሳ ግጭት ለማነሳሳት በሚሞክሩ ላይም አዲስ ማዕቀብ ሊጥል እንደሚችል የአዉሮጳ ኅብረት አስጠንቅቋል።

ገበያው ንጉሤ 

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች