የአውሮጳ ኅብረት ኢትዮጵያን ለማገዝ ፈቃደኛ መሆኑን ገለጸ | ኢትዮጵያ | DW | 08.02.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የአውሮጳ ኅብረት ኢትዮጵያን ለማገዝ ፈቃደኛ መሆኑን ገለጸ

የአውሮጳ ኅብረት በግብርና ውጤቶች ማቀነባበሪያዎች ግንባታ፣ በሥራ ፈጠራ እና በዘላቂ ልማት ረገድ ኢትዮጵያን ለማገዝ ፍላጎት እንዳለው የኅብረቱ የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ኔፈን ሚሚካ አስታወቁ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:40

ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ ከጊኒው ፕሬዝዳንት ጋር መክረዋል

የአውሮጳ ኅብረት በግብርና ውጤቶች ማቀነባበሪያዎች ግንባታ፣ በሥራ ፈጠራ እና በዘላቂ ልማት ረገድ ኢትዮጵያን ለማገዝ ፍላጎት እንዳለው የኅብረቱ የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ኔፈን ሚሚካ አስታወቁ። ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮጳ ኅብረት የዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ኮሚሽነር ኔፈን ሚሚካ ጋር በዛሬው ዕለት ተገናኝተው ተወያይተዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

እሸቴ በቀለ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic