የአውሮጳ ኅብረት ቅጣት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ኅብረት ቅጣት

እስካሁን ሦስት ሀገራት ስደተኞች ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆኑም። ህብረቱ በነዚህ ሀገራት ላይ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን ትናንት አስታውቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:39

የአውሮጳ ኅብረት የቅጣት ውሳኔ

የአውሮጳ ኅብረት፣ አባል ሀገራት ግሪክ እና ኢጣልያን በመሳሰሉ ሀገራት የሚገኙ በርካታ ስደተኞችን እንዲከፋፈሉ  በወሰነው መሠረት ሀገራት ስደተኞችን እየወሰዱ ነው። ይሁን እና እስካሁን ሦስት ሀገራት ስደተኞች ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆኑም። ህብረቱ በነዚህ ሀገራት ላይ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን ትናንት አስታውቋል። ሀገራቱ ግን ውሳኔው የአባል ሀገራትን ሉዓላዊ መብት የሚጥስ ነው ሲሉ ተቃውመዋል። ገበያው ንጉሴ ከብራሰልስ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች