የአውሮጳ ምክር ቤት አባል የኤርትራ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 04.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአውሮጳ ምክር ቤት አባል የኤርትራ ጉብኝት

ኤርትራ የሶማልያ ውዝግብ ለሚያበቃበት ሁኔታ አዎንታዊ ሚን እንድትጫወት የአውሮጳ ምክር ቤት አባል ሚስተር ልዊ ሚሸል ጥሪ አሰሙ።

default

ሚስተር ልዊ ሚሸል ይህንን ጥሪ ያቀረቡት ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በአስመራ ከኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ሀሳብ በተለዋወቱበት ጊዜ ነበር። ስለአውሮጳው ምክር ቤት እንደራሴ የውይይት አጀንዳ ወኪላችን ጎይትኦም ቢሆን በአስመራ የሚገኙትን የአውሮጳ ህብረት ተጠሪ ወይዘሮ ፓውላ አመዲየን አነጋግሮዋል።

ጎይትኦም ቢሆን /አርያም ተክሌ/ተክሌ የኋላ