የአውሮጳ ምክር ቤት ምርጫ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 20.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ምክር ቤት ምርጫ

በየአምሥት ዓመቱ የሚደረገው የአውሮጳ ምክር ቤት እንደራሴዎች ምርጫ የፊታችን ሐሙስ በኔዘርላንድስ እና በብሪታንያ የሚጀመር ሲሆን፣ እስከ ፊታችን እሁድ ባሉት ቀናት በ28 ቱ የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት ውስጥ ይጠናቀቃል።

default

500 ሚልዮን የህብረቱን አባል ሀገራት ሕዝብ የሚወክሉትን 751 እንደራሴዎች እንዲመርጥ 400 ሚልዮን መራጭ ሕዝብ ጥሪ ቀርቦለታል። የአውሮጳ ምክር ቤት ምርጫ፣ ውጤት እና አንደምታው የዛሬው አውሮጳ እና ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic