የአውሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና ትኩረቱ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና ትኩረቱ

የአውሮጳ ሕብረት አባል ሀገራት መሪዎች አሳሳቢ እየሆነ ስለመጣው የጀልባ ስደተኞች ጉዳይ ለመምከር ትናንት ብራስልስ ቤልጅየም አስቸኳይ ጉባዔ ከተጠቀመጡ በኃላ የጀልባ ስደትን ለመግታት ወሳኝ ያሏቸዉን ዉሳኔዎች አሳለፉ ።


ጉባኤው በተለይ የነፍስ አንድኑን ሥራ ለማጠናከርና ሰዎችን በማዘዋወር ንግድ የተሰማሩት ቡድኖች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችሉ ህጎች ላይ በመስማማት መጠናቀቁ ተገልጾአል። በሌላ በኩል ሕብረቱ ለ 5 ሺህ ሥደተኞች ብቻ መጠለያ ለመስጠት መስማማቱ ነዉ የተመለከተዉ ። ዝርዝር ዘገባዉን የብራስልሱ ወኪላችን ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ
አዜብ ታደሰ
ሒሩት መለሰ

Audios and videos on the topic