የአውሮጳ ሕብረት ትብብርና የመንግሥት ያልሆኑ ድርጅቶች ሚና | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 18.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ሕብረት ትብብርና የመንግሥት ያልሆኑ ድርጅቶች ሚና

ኢትዮጵያ ውስጥ ዘንድሮ በሚካሄደው ብሔራዊ ምርጫ፣ የሲቭል ማሕበራት ድርሻ ሊጠናከር ይገባል ተባለ። ይህ የተገለጠው፤ የኢትዮጵያ ራእይ ም/ቤት ለዴሞክራሲ ግንባታ « ቪዥን ኢትዮጵፕያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ»

የተሰኘው የመንግሥት እንዳልሆነ የተነገረለት ድርጅት፣ ከአውሮጳ ሕብረት ጋር በመተባበር በአራት መስተዳድሮች ያከናውናል የተባለውን የዴሞክራሲ ሰብአዊ መብት፣ መልካም አስተዳደር ፕሮጀክት ይፋ በተደረገበት ወቅት ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት ላይ መሆኑን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic