የአውሮጳ ህብረት የፍልሰት እና የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ህብረት የፍልሰት እና የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ

ጦርነትእና ውዝግብ ከሚታይባቸው፣ እንዲሁም፣ የሕግ የበላይነትን ከማያከብሩ ሀገራት እየሸሹ የተሻለ ዕድል ፍለጋ በኢጣልያ፣

ግሪክ፣ ስጳኝ እና ሞልታ በኩል በጀልባ ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ ስደተኞች ቁጥር በወቅቱ እየጨመረ መሄዱ ተሰምቶዋል። የስደተኞችን ፍልሰት ጉዳይ በተመለከተ የአውሮጳ ህብረት የሚከተለው የፍልሰት እና የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ ምን ይመስላል? ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic