የአውሮጳ ህብረት የልጆች የሰላም ፕሮጀክ ስብሰባ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 21.11.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ህብረት የልጆች የሰላም ፕሮጀክ ስብሰባ

በጦርነቶች እና በግጭቶች ምክንያት ከመኖሪያ ቦታቸው የተፈናቀሉ ወጣቶች የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራው የአውሮጳ ህብረት የልጆች የሰላም ፕሮጀክት የአንድ ዓመት የስራ ክንውን እና ውጤት ብራስልስ ቤልጅየም

በተካሄደ ስብሰባ ተገመገመ። የአውደ ርዕይ እና ሌሎች ዝግጅቶች በተካተቱበት ስብሰባ ከተለያዩ ሀገራት፣ ከኢትዮጵያ ጭምሮ የተውጣጡ ልዑካን፣ በጦርነት ሰበብ የተጎዱ ሕፃናትን የሚረዱ ድርጅቶች እና አምባሳደሮች ተካፋዮች ነበሩ። ገበያው ንጉሤ ስብሰባውን ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic