የአውሮጳ ህብረት የልማት ርዳታ ለአፍሪቃ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 04.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ህብረት የልማት ርዳታ ለአፍሪቃ

የአውሮጳ ህብረት ለምሥራቅ እና ለደቡባዊ አፍሪቃ፣ እንዲሁም፣ ለሕንድ ውቅያኖስ ሀገራት ለሚቀጥሉት ሰባት ዓመታት የሰባት ነጥብ አምስት ቢልዮን ዩሮ የልማት ርዳታ ለመስጠት መወሰኑን ትናንት በብራስልስ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

እአአ ከ 2014 እስከ 2020 ዓም የሚሰጠው ይኸው ርዳታ 400 ሚልዮን የሚሆኑ የኢትዮጵያ እና የሌሎች 22 ሀገራት ዜጎችን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ በመግለጫው ተጠቅሶዋል።

ገበያውንጉሤ

ተክሌየኋላ

Audios and videos on the topic