የአውሮጳ ህብረት የልማት ርዳታን ውጤታማ የማድረጉ ጥረቱ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 18.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ህብረት የልማት ርዳታን ውጤታማ የማድረጉ ጥረቱ

የአውሮጳ ህብረት የልማት ተራድዖ ሚንስትሮች ህብረቱ የሚሰጠው የልማት ርዳታ የተሻለ ውጤት ማስገኘት የሚችልበትን አሰራር በተመለከተ ውሳኔዎችን አስተላለፉ።

default

ሚንስትሮቹ ያስተላለፉዋቸው ውሳኔዎች ድህነትን በመቀነስና ልማትን በማፋጠኑ ረገድ ሰፊ አስተዋጽዖ እንደሚያበረክት አረጋግጠዋል። ለአዳጊ ሀገሮች ከሚሰጠው የልማት ርዳታ መካከል ስድሳ ከመቶውን የሚሸፍነው የአውሮጳ ህብረት ወደፊትም በልማቱ ርዳታ አሰጣጥ ላይ ግንባር ቀደም ሚና መያዝ እንዳለበት አመልክተዋል።

ገበያው ንጉሴ/አርያም ተክሌ/ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic