የአውሮጳ ህብረት እና የግብፅ ውይይት  | አውሮጳ እና ጀርመን | DW | 07.03.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ እና ጀርመን

የአውሮጳ ህብረት እና የግብፅ ውይይት 

የአውሮጳ የህብረት ከግብፅ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ከሰሜን አፍሪቃዊቱ ሀገር ጋር በጋራ እንደሚሰራ የህብረቱ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ፌዴሪካ ሞጌሪኒ አስታወቁ። የግብፅ  የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሳሜህ ሹክሪን ትናንት በብራስልስ ከህብረቱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:46
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:46 ደቂቃ

የአውሮጳ ህብረት እና ግብፅ ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ አስታወቁ።

የ28ቱ የህብረቱ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች እና የግብፁ አቻቸው ውይይት በአካባቢያዊ፣ በኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ዘርፎች ላይ ያተኮረ እንደነበር የህብረቱ የህብረቱ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ፌዴሪካ ሞጌሪኒ  ገልጸዋል።


ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic