የአውሮጳ ህብረት እና ኢትዮጵያ ስምምነት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 16.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ህብረት እና ኢትዮጵያ ስምምነት

የአውሮጳ ህብረት እና ኢትዮጵያ የ40 ዓመት ግንኙነታቸውን እና ትብብራቸውን ይበልጥ የሚያጠናክር ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ወገኖች በስምምነታቸው መሰረት፣ በተለያዩ ዘርፎች የሚያደርጉትን ትብብር ወደፊት በአዲስ አበባ እና በብራስልስ በሚያካሂዱዋቸው የተለያዩ ውይይቶች በማስደገፍ ለማዳበር ወስነዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:06

አውሮጳ ህብረት እና ኢትዮጵያ

የአውሮጳ ህብረት እና የኢትዮጵያ አዲሱ የአጋርነት ስምምነት ዓላማ እና ትርጓሜን በተመለከተ የህብረቱ ቃል አቀባይ ለዶይቸ ቬለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic