የአውሮጳ ህብረት እና ለፓኪስታን ያቀረበው ርዳታ | ጤና እና አካባቢ | DW | 17.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የአውሮጳ ህብረት እና ለፓኪስታን ያቀረበው ርዳታ

የአውሮጳ ህብረት ለፓኪስታን የጎርፍ አደጋ ሰለባዎች እስካሁን በቂ ርዳታ አላቀረበው ተብሎ እየተወቀሰ ነው።

default

ተጎጂዎቹ እርዳታ ሲሻሙህብረቱ እስካሁን ያሰባሰበው ገንዘብ አርባ ሚልዮን ዩሮ ብቻ ነው። ይሁንና የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን ቃል አቀባይ ፌራን ታርዳሌስ ኤስፑኒ እንደሚሉት፡ ህብረቱ የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው።

ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic