የአውሮጳ ህብረት፣ ሩስያ እና የዩክሬይን ጦርነት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 29.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ህብረት፣ ሩስያ እና የዩክሬይን ጦርነት

የአውሮጳ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች በዩክሬይን ውዝግብ ላይ ዓማፅያኑን መርዳቷን አላ1ቋረጠችም በሚሉዋት ሩስያ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ ስለሚያጠናክሩበት ጉዳይ ዛሬ በልዩ ስብሰባ መከሩ። ባለፈው ማክሰኞ 28 የህብረቱ

አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔር እና መራሕያነ መንግሥት በጋራ ባወጡት መግለጫ በሩስያ ላይ ተጨማሪ ተፅዕኖ ለማሳረፍ እንዲቻል ማዕቀቡ ሊጠናከር እንደሚገባ አሳስበው፣ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮቻቸው ጉዳዩን እንዲያጤኑት ሀሳብ አቅርበው ነበር። ስለውጭ ጉዳይ ሚንስትሮቹ ስብሰባ የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic