የአውሮጳ ህብረትን የከፋፈለው የስደተኞች ጉዳይ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ህብረትን የከፋፈለው የስደተኞች ጉዳይ

ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ብዙ ስደተኞች በሜድትሬንያን ባህር በኩል ወደ አውሮጳ መግባት የያዙበት ድርጊት የአውሮጳ ህብረት ሀገራትን እያወዛገበ ይገኛል። ስደተኞችን የመቀበሉ ኃላፊነት በተለይ ስደተኞቹ መጀመሪያ በሚገቡባቸው ኢጣልያን በመሳሰሉ የደቡብ አውሮጳ ሀገራት ላይ አርፏል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 08:01

የአውሮጳ ህብረት እና ስደተኞች

እነዚሁ የደቡብ አውሮጳ ሀገራት እና ህብረቱ ሌሎቹ የህብረቱ አባል ሀገራት ስደተኞችን በማስተናገዱ ተግባር ላይ እንዲተባበሩዋቸው ያቀረቡት ጥሪ ሰሚ አላገኘም። ስደተኞችን በመቀበሉ ጥያቄ ላይ በአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት መካከል የቀጠለው ልዩነት የአውሮጳ እና ጀርመን ዝግጅት ትኩረት ነው።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች