የአውሮጳ ህብረትና የጌትስ ድርጅት የልማት ርዳታ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 20.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የአውሮጳ ህብረትና የጌትስ ድርጅት የልማት ርዳታ

የአውሮጳ ህብረት ባለስልጣናት እና የጌትስ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ለአዳጊ ሃገራት ስለሚሰጡት የልማት ርዳታ ተወያዩ። ይህንኑ ርዳታ በተሻለ መንገድ ማቀናጀት የሚቻልባቸውን መንገዶች በማመቻቸትም ላይ ሁለቱ ቡድኖች በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የህብረቱ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ፌዴሪካ ሞጌሪኒ እና ቢል ጌትስ አስታውቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:27

የልማት ርዳታን በተሻለ መንገድ ማቀናጀት አስፈላጊ ነው።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ 

Audios and videos on the topic