የአውራምባ ታይምስ ዋና አዘጋጅ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ | ኢትዮጵያ | DW | 28.10.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የአውራምባ ታይምስ ዋና አዘጋጅ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ

በዮናይትድ ስቴትስ በስደት ላይ ሆኖ የአውራምባ ታይምስ ድረገጽን ያዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ የጥገኝነት መብቱን አስረክቦ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።

ጋዜጠኛ ዳዊት ኢትዮጲያ ውስጥ የበለጠ ለመስራት እንደሚችል ለዶይቸ ቬለ የገለፀ ሲሆን፤ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ግን የጋዜጠኛውን ገለልተኝነት ጥያቄ ውስጥ ከተዋል። የዋሽንግተን ዲሲ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ይዟል።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic