የአዋሳ ነጋዴዎች እና አከራካሪው የግብር አከፋፈል ደምብ | ኤኮኖሚ | DW | 22.02.2005
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

የአዋሳ ነጋዴዎች እና አከራካሪው የግብር አከፋፈል ደምብ

በአዋሳ ከተማ በተለያዩ የንግድ ሥራ ዘርፎች የተሠማሩ በሺህ የሚቆጠሩ ነጋዴዎች መንግሥት ባሳረፈባቸው አዲስ የግብር አከፋፈል ሥርዓት አንፃር ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው። ነጋዴዎቹ ፡ ወኪላችን ፀጋዬ እንደሻው እንደዘገበው፡ መንግሥት በጭፍን ክስ በሚመሩና የሙያው ዕውቀት በሌላቸው ሰዎች ግምት መሠረት የወሰነው የግብር አከፋፈል አቅምን ያላገናዘበ በመሆኑ እንዲመረመርላቸው በመጠየቅ ትናንት በሲዳማ አዳራሽ የአዋሳ ከንቲባ ጭምር በተገኙበት ስብሰባ አካሂደው

ተወያይተዋል።