የአዉሮጻ ህብረት ለሶማልያ ወታደሮች ስልጠና | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአዉሮጻ ህብረት ለሶማልያ ወታደሮች ስልጠና

የአዉሮጻ ህብረት የሶማልያ ወታደሮች አሰልጣኝ ቡድን ከትናንትና ወድያ ረቡዕ ጀምሮ ስራዉን በይፋ መጀመሩን አስታዉቋል።

default

ቀደም ሲል ህብረቱ ለሶማልያ የሽግግር መንግስት የሚሰጠዉን ድጋፍ ወታደሮችን በማሰልጠን ጭምር ለማድረግ እንደሚፈልግ ማስታወቁ ሲታወቅ ከትናንት በስትያ ይፋ የሆነዉ ይህ ወታደራዊ ስምሪት የዚሁ ዉሳኔ አካል መሆኑ ተገልጾአል። በብራስልስ የሚገኘዉ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባዉን ልኮልናል

ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ
l