የአዉሮጻዉ ህብረት ጉባኤ እና አዲሶቹ ሹማምንት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 20.11.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የአዉሮጻዉ ህብረት ጉባኤ እና አዲሶቹ ሹማምንት

ከሳምንታት በፊት የአዉሮጻዉ ህብረት የሊዝበኑን ዉል ካጸደቀ በኻላ በህብረቱ አዲስ ደንብ መሰረት ለህብረቱ ፕሪዝደንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር መርጦ ትንናንት ምሽት ለአለም ይፋ አድርጎአል።

default

የአዉሮጻዉ ህብረት አዲሶቹ ሹማምንት

የወቅቱ የአዉሮጻ ህብረት ፕሪዝደንት አገር ስዊድን » ጠቅላይ ሚኒስትሯ ትንት አመሻሽ ላይ በብራስልስ በሰጡት መግለጫ ህብረቱ በፕሪዝደንትነት የቤልጄሙን ተወላጅ በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ደግሞ ኢንጊሊዛዊቷን መምረጡን ይፋ አድርገዋል። በቦታዉ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ ተገኝቶ ይህንን አዘጋጅቶ ልኮልናል።
ገበያዉ ንጉሴ/ አዜብ ታደሰ/ ሂሩት መለሰ

ተዛማጅ ዘገባዎች